የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • CO-pgm26 ገጽ 4-5
  • ቅዳሜ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ቅዳሜ
  • የ2026 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ዓርብ
    የ2025 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • እሁድ
    የ2026 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ዓርብ
    የ2026 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ዓርብ
    የ2024 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
ለተጨማሪ መረጃ
የ2026 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
CO-pgm26 ገጽ 4-5

ቅዳሜ

“ከመቀበል ይልቅ መስጠት የበለጠ ደስታ ያስገኛል”—የሐዋርያት ሥራ 20:35

ጠዋት

  • 3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ

  • 3:30 መዝሙር ቁ. 111 እና ጸሎት

  • 3:40 “ኢየሱስ መናገር ጀመረ፤ እንዲህም ሲል አስተማራቸው” (ማቴዎስ 5:1, 2)

  • 3:50 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድራማ፦

    የኢየሱስ ወንጌል፦ ክፍል 5

    “በትምህርት አሰጣጡ እጅግ ተደነቁ” (ማቴዎስ 5:3–7:29፤ ሉቃስ 6:17-49)

  • 4:25 መዝሙር ቁ. 89 እና ማስታወቂያዎች

  • 4:35 ደስታን የሚነጥቁ ነገሮች (ሉቃስ 6:24-26)

  • 4:50 ከሕጉ በስተጀርባ ያለውን መሠረታዊ ሥርዓት ታስተውላላችሁ? (ማቴዎስ 5:17-48)

  • 5:15 ሲምፖዚየም፦ ኢየሱስ ከኖረበት አካባቢ የምናገኘው ትምህርት

    • • ጨው እና ብርሃን (ማቴዎስ 5:13-16)

    • • ተክሎች እና እንስሳት (ዘፍጥረት 1:28, 29፤ ማቴዎስ 6:19, 26, 28፤ 7:6, 10, 15, 16)

  • 5:40 የጥምቀት ንግግር፦ ‘በስውር የሚያይ አባታችሁ መልሶ ይከፍላችኋል’ (ማቴዎስ 6:6)

  • 6:10 መዝሙር ቁ. 51 እና የምሳ እረፍት

ከሰዓት በኋላ

  • 7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ

  • 7:45 መዝሙር ቁ. 125

  • 7:50 ሲምፖዚየም፦ “. . . ደስተኞች ናቸው”

    • • “መንፈሳዊ ነገሮችን የተጠሙ” (ማቴዎስ 5:3)

    • • “የሚያዝኑ” (ማቴዎስ 5:4)

    • • “ገሮች” (ማቴዎስ 5:5)

    • • “ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ” (ማቴዎስ 5:6)

    • • “መሐሪዎች” (ማቴዎስ 5:7)

    • • “ልባቸው ንጹሕ የሆነ” (ማቴዎስ 5:8)

    • • “ሰላም ፈጣሪዎች” (ማቴዎስ 5:9)

    • • “ለጽድቅ ሲሉ ስደት የሚደርስባቸው” (ማቴዎስ 5:10)

    • • ‘በእኔ ምክንያት የሚነቀፉ’ (ማቴዎስ 5:11, 12)

  • 9:20 መዝሙር ቁ. 81 እና ማስታወቂያዎች

  • 9:30 “ለምን ትጨነቃላችሁ?” (ማቴዎስ 6:19-33)

  • 9:55 “በጠባቡ በር ግቡ” (ማቴዎስ 7:1-5, 12-14, 16-18, 24-27)

  • 10:30 መዝሙር ቁ. 21 እና የመደምደሚያ ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2026)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ