የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • CO-pgm26 ገጽ 2-3
  • ዓርብ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ዓርብ
  • የ2026 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ዓርብ
    የ2025 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ዓርብ
    የ2024 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • እሁድ
    የ2025 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • እሁድ
    የ2026 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
ለተጨማሪ መረጃ
የ2026 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
CO-pgm26 ገጽ 2-3

ዓርብ

“መንፈሳዊ ነገሮችን የተጠሙ ደስተኞች ናቸው”—ማቴዎስ 5:3

ጠዋት

  • 3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ

  • 3:30 መዝሙር ቁ. 160 እና ጸሎት

  • 3:40 የሊቀ መንበሩ ንግግር፦ ለዘላለም ደስተኛ ሆኖ መኖር በእርግጥ ይቻላል? (መዝሙር 16:11፤ 100:2)

  • 4:10 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድራማ፦

    የኢየሱስ ወንጌል፦ ክፍል 4

    “የመጣሁት ለዚሁ ነው” (ማቴዎስ 4:23-25፤ 8:1-4, 14-17፤ 9:1-17፤ 12:1-21፤ ማርቆስ 1:21–3:19፤ ሉቃስ 4:31-44፤ 5:12–6:16፤ ዮሐንስ 5:1-47)

  • 5:05 መዝሙር ቁ. 17 እና ማስታወቂያዎች

  • 5:15 ሲምፖዚየም፦ ፍጻሜያቸውን ያገኙ ስለ መሲሑ የተነገሩ ትንቢቶች

    • • ‘ሕመማችንን ተሸከመ’ (ማቴዎስ 8:16, 17፤ መዝሙር 32:1, 2፤ ኢሳይያስ 53:4, 5)

    • • “አይጨቃጨቅም” (ማቴዎስ 12:15-21፤ ኢሳይያስ 42:1-4)

    • • “ያለምሳሌ አይነግራቸውም ነበር” (ማቴዎስ 13:34, 35፤ መዝሙር 78:2)

  • 6:10 መዝሙር ቁ. 14 እና የምሳ እረፍት

ከሰዓት በኋላ

  • 7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ

  • 7:45 መዝሙር ቁ. 23

  • 7:50 ኢየሱስ ስለ ሰንበት ምን አስተምሯል? (ማቴዎስ 12:1-14፤ ዮሐንስ 5:1-17)

  • 8:10 ሲምፖዚየም፦ ኢየሱስን ያገለገሉትን ምሰሉ!

    • • ሐዋርያት (ሉቃስ 6:13, 15, 16)

    • • ብዙ ሴቶች (ማቴዎስ 27:55፤ ማርቆስ 15:40፤ ሉቃስ 8:1-3)

  • 8:50 መዝሙር ቁ. 76 እና ማስታወቂያዎች

  • 9:00 በበጉ ደም “ልብሳቸውን የሚያጥቡ ደስተኞች ናቸው” (ራእይ 7:9, 10, 13-15፤ 22:14፤ ዮሐንስ 5:24-29)

  • 9:30 መዝሙር ቁ. 155 እና የመደምደሚያ ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2026)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ