ዓርብ
“መንፈሳዊ ነገሮችን የተጠሙ ደስተኞች ናቸው”—ማቴዎስ 5:3
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 160 እና ጸሎት
3:40 የሊቀ መንበሩ ንግግር፦ ለዘላለም ደስተኛ ሆኖ መኖር በእርግጥ ይቻላል? (መዝሙር 16:11፤ 100:2)
4:10 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድራማ፦
የኢየሱስ ወንጌል፦ ክፍል 4
“የመጣሁት ለዚሁ ነው” (ማቴዎስ 4:23-25፤ 8:1-4, 14-17፤ 9:1-17፤ 12:1-21፤ ማርቆስ 1:21–3:19፤ ሉቃስ 4:31-44፤ 5:12–6:16፤ ዮሐንስ 5:1-47)
5:05 መዝሙር ቁ. 17 እና ማስታወቂያዎች
5:15 ሲምፖዚየም፦ ፍጻሜያቸውን ያገኙ ስለ መሲሑ የተነገሩ ትንቢቶች
• ‘ሕመማችንን ተሸከመ’ (ማቴዎስ 8:16, 17፤ መዝሙር 32:1, 2፤ ኢሳይያስ 53:4, 5)
• “አይጨቃጨቅም” (ማቴዎስ 12:15-21፤ ኢሳይያስ 42:1-4)
• “ያለምሳሌ አይነግራቸውም ነበር” (ማቴዎስ 13:34, 35፤ መዝሙር 78:2)
6:10 መዝሙር ቁ. 14 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:45 መዝሙር ቁ. 23
7:50 ኢየሱስ ስለ ሰንበት ምን አስተምሯል? (ማቴዎስ 12:1-14፤ ዮሐንስ 5:1-17)
8:10 ሲምፖዚየም፦ ኢየሱስን ያገለገሉትን ምሰሉ!
• ብዙ ሴቶች (ማቴዎስ 27:55፤ ማርቆስ 15:40፤ ሉቃስ 8:1-3)
8:50 መዝሙር ቁ. 76 እና ማስታወቂያዎች
9:00 በበጉ ደም “ልብሳቸውን የሚያጥቡ ደስተኞች ናቸው” (ራእይ 7:9, 10, 13-15፤ 22:14፤ ዮሐንስ 5:24-29)
9:30 መዝሙር ቁ. 155 እና የመደምደሚያ ጸሎት