እሁድ
“ዓይኖቻችሁ ስለሚያዩ፣ ጆሮዎቻችሁም ስለሚሰሙ ደስተኞች ናችሁ”—ማቴዎስ 13:16
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 68 እና ጸሎት
3:40 ሲምፖዚየም፦ ከኢየሱስ ምሳሌዎች ምን እንማራለን?
• አራቱ የአፈር ዓይነቶች (ማቴዎስ 13:18-23)
• ስንዴው እና እንክርዳዱ (ማቴዎስ 13:24-30)
• የሰናፍጩ ዘር (ማቴዎስ 13:31, 32)
• እርሾው (ማቴዎስ 13:33)
• መረቡ (ማቴዎስ 13:47-50)
5:00 መዝሙር ቁ. 64 እና ማስታወቂያዎች
5:10 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ የተደበቀውን ውድ ሀብት አግኝታችኋል? (ማቴዎስ 13:44-46)
5:40 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
6:10 መዝሙር ቁ. 140 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:45 መዝሙር ቁ. 108
7:50 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድራማ፦
የኢየሱስ ወንጌል፦ ክፍል 6
“ይመጣል የተባልከው አንተ ነህ?” (ማቴዎስ 8:5-13፤ 11:2–13:53፤ ማርቆስ 3:19–4:34፤ ሉቃስ 7:1–8:21)
8:35 መዝሙር ቁ. 120 እና ማስታወቂያዎች
8:45 ምን ትምህርት አገኛችሁ?
8:55 “ዓይኖቻችሁ ስለሚያዩ . . . ደስተኞች ናችሁ” (ማቴዎስ 7:1-5፤ 13:16, 17፤ ሉቃስ 6:46-49፤ 10:21፤ ዮሐንስ 17:6፤ ያዕቆብ 1:22-25)
9:45 መዝሙር ቁ. 163 እና የመደምደሚያ ጸሎት