ክፍል 3 የጊዜ ሰሌዳ
በወረቀት የሚታተመው
የመሲሑ እና የተከታዮቹ ዘመን
ግለሰብ |
ዘመን |
|---|---|
ዘካርያስ |
ከ70*–2 ዓ.ዓ. በኋላ |
ኤልሳቤጥ |
ከ70*–2 ዓ.ዓ. በኋላ |
ማርያም (የኢየሱስ እናት) |
ከ20* ዓ.ዓ.–33 ዓ.ም. በኋላ |
ዮሴፍ |
ከ25* ዓ.ዓ.–11 ዓ.ም. በኋላ |
መጥምቁ ዮሐንስ |
ከ2 ዓ.ዓ.–32* ዓ.ም. |
ኢየሱስ |
ከ2 ዓ.ዓ.–33 ዓ.ም. |
ጴጥሮስ |
ከ5* ዓ.ዓ.–64 ዓ.ም. በኋላ |
ማርያም (መግደላዊቷ) |
ከ5* ዓ.ዓ.–33 ዓ.ም. በኋላ |
ማርያም (የአልዓዛር እህት) |
ከ15* ዓ.ዓ.–33 ዓ.ም. በኋላ |
እስጢፋኖስ |
ከ5* ዓ.ዓ.–33/34* ዓ.ም. |
ጳውሎስ (የጠርሴሱ ሳኦል) |
ከ3*-65* ዓ.ም. |
በርናባስ |
ከ5* ዓ.ዓ.–55 ዓ.ም. በኋላ |
ማርቆስ |
ከ15*–65* ዓ.ም. በኋላ |
ሐዋርያው ዮሐንስ |
ከ5* ዓ.ዓ.–100* ዓ.ም. |
*ገደማ