የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 12/15 ገጽ 3
  • ታኅሣሥ 21 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ታኅሣሥ 21 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ታኅሣሥ 21 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
km 12/15 ገጽ 3

ታኅሣሥ 21 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ታኅሣሥ 21 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 54 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

ia ገጽ 2-3 እና መግቢያ ከአን. 1-15 (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ዜና መዋዕል 20-24 (8 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ 2 ዜና መዋዕል 20:13-20 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ አስቴር—ጭብጥ፦ እውነተኛ ውበት የሚገለጥበት መንገድ—w11 10/1 ገጽ 18 አን. 4 እስከ ገጽ 21 አን. 2 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ “ዋና ወኪል” የሚለው ሐረግ ምን ያመለክታል?—የቃላት መፍቻ፣ nwt ገጽ 1642 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

የወሩ ጭብጥ፦ “ወደ አምላክ መንግሥት ለመግባት በብዙ መከራ ማለፍ አለብን።”—ሥራ 14:22

መዝሙር 96

5 ደቂቃ፦ የጥያቄ ሣጥን። በንግግር የሚቀርብ።

10 ደቂቃ፦ ለይሖዋ ለጋስነት አድናቆት አሳዩ። በኅዳር 15, 2015 መጠበቂያ ግንብ ገጽ 14, 15 ላይ ተመሥርቶ በሽማግሌ የሚቀርብ ንግግር።

15 ደቂቃ፦ እንደ እባብ ጠንቃቆች፣ እንደ ርግብ የዋሆች። (ማቴ. 10:16) በ2015 የዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ከገጽ 72 አንቀጽ 5 እስከ ገጽ 73 እና ከገጽ 111-116 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ።

መዝሙር 137 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2026)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ