የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 12/15 ገጽ 3
  • የጥያቄ ሣጥን

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የጥያቄ ሣጥን
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—እድገት የማያደርጉ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎችን ማስጠናታችንን ማቆም
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ግልጽነት
    ሰዎችን ውደዱ—ደቀ መዛሙርት አድርጉ
  • ‘በእምነት ጸንተው እንዲኖሩ’ እርዷቸው
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
  • ለጥናቶቻችሁ ‘ነፍሳችሁን አካፍሉ’
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
ለተጨማሪ መረጃ
የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
km 12/15 ገጽ 3

የጥያቄ ሣጥን

◼ አንድን ሰው መጽሐፍ ቅዱስን ማስጠናታችንን ማቋረጥ ተገቢ የሚሆነው መቼ ነው?

ተማሪው ምንም ዓይነት መንፈሳዊ እድገት የማያደርግ ከሆነ በዘዴ ጥናቱን ማቋረጥ ሊኖርባችሁ ይችላል። (ማቴ. 10:11) እስቲ የሚከተሉትን ነጥቦች አስቡ፦ የጥናት ፕሮግራሙን አክብሮ ይገኛል? ትምህርቱን አስቀድሞ ይዘጋጃል? አልፎ አልፎ በጉባኤ ስብሰባዎች ላይ ይገኛል? የተማረውን ነገር ለሌሎች ለመናገር ጥረት ያደርጋል? ከመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ጋር ለመስማማት ሲል አንዳንድ ለውጦች እያደረገ ነው? እርግጥ ነው፣ ሁሉም ሰው እድገት የሚያደርግበት ፍጥነት አንድ እንዳልሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል፤ በመሆኑም ዕድሜውንና ችሎታውን ግምት ውስጥ ማስገባት ተገቢ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ጥናቱን ለማቋረጥ ከወሰናችሁ፣ ተማሪው ዝግጁ በሚሆንበት ጊዜ ጥናቱን ለመቀጠል ፈቃደኛ እንደሆናችሁ አሳውቁት።—1 ጢሞ. 2:4

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2026)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ