የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 12/14 ገጽ 8
  • ጥር 5, 2015 የሚጀምር ሳምንት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥር 5, 2015 የሚጀምር ሳምንት
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ጥር 5, 2015 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
km 12/14 ገጽ 8

ጥር 5, 2015 የሚጀምር ሳምንት

ጥር 5, 2015 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 37 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 13 ከአን. 1-7፣ በገጽ 100 ላይ የሚገኘው የመግቢያ ሐሳብ እና በገጽ 103 ላይ የሚገኝ ሣጥን (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢያሱ 16-20 (8 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ኢያሱ 17:11-18 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ — (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ንጉሥ አክዓብ—ጭብጥ፦ ክፉዎች ሰላም ሊኖራቸው አይችልም—w14 2/1 14-15 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

የወሩ ጭብጥ፦ ከተቀበልነው መልካም ነገር “ጥሩ ነገር” እናውጣ።—ማቴ. 12:35ሀ

መዝሙር 28

30 ደቂቃ፦ “ለአምልኮ የምንጠቀምባቸው አዳዲስ መዝሙሮች!” በውይይት የሚቀርብ። አንቀጽ 6 ላይ ስትወያዩ “በሰማይ የተቋቋመው መንግሥት ይምጣ!” የተባለው መዝሙር የፒያኖ ቅጂ ለጉባኤው እንዲከፈት አድርግ። ከዚያም አድማጮች ተነስተው አዲሱን መዝሙር እንዲዘምሩ ጋብዝ። ጉባኤው መዝሙሩን በደንብ መያዝ እንዲችል ሁለት ጊዜ መዘመር ሊያስፈልግ ይችላል።

አዲስ መዝሙር “በሰማይ የተቋቋመው መንግሥት ይምጣ!” እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2026)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ