የጥናት እትም
ሰኔ 2026
ከነሐሴ 10–መስከረም 6, 2026 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶች
© 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።