የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 10/15 ገጽ 4
  • ኅዳር 2 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ኅዳር 2 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ኅዳር 2 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
km 10/15 ገጽ 4

ኅዳር 2 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ኅዳር 2 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 52 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 26 ከአን. 16-22 እና በገጽ 209 ላይ የሚገኝ ሣጥን (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ዜና መዋዕል 16-20 (8 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ 1 ዜና መዋዕል 17:15-27 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ የቃል ኪዳኑ ታቦት ምንድን ነው?—የቃላት መፍቻ፣ nwt ገጽ 1646 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ኤልፋዝ—ጭብጥ፦ በሰይጣን ፕሮፓጋንዳ አትሸነፉ—w10 2/15 ገጽ 19 አን. 5 እስከ ገጽ 20 አን. 4 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

የወሩ ጭብጥ፦ “ሥር ሰዳችሁ” እና “በእምነት ጸንታችሁ” ኑሩ።—ቆላ. 2:6, 7

መዝሙር 91

10 ደቂቃ፦ በኅዳር ወር መጽሔቶችን አበርክቱ። በውይይት የሚቀርብ። በቅድሚያ የአቀራረብ ናሙናዎቹን በመጠቀም መጽሔቶቹን እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳዩ ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ። ከዚያም በአቀራረብ ናሙናዎቹ ውስጥ የሰፈረውን እያንዳንዱን ሐሳብ ተራ በተራ ተወያዩበት።

10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።

10 ደቂቃ፦ ምን ውጤት አገኘን? በውይይት የሚቀርብ። አስፋፊዎች “በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችን ጥሩ የጥናት ልማድ እንዲያዳብሩ ማሠልጠን” በሚለው ርዕስ ላይ የቀረቡትን ነጥቦች ተግባራዊ በማድረጋቸው ምን ጥቅም እንዳገኙ ሐሳብ እንዲሰጡ ጠይቃቸው። እንዲሁም ያገኙትን የሚያበረታታ ተሞክሮ እንዲናገሩ ጋብዝ።

መዝሙር 140 እና ጸሎት

ማሳሰቢያ፦ እባካችሁ መጀመሪያ ሙዚቃውን ብቻ አጫውቱ፤ ከዚያ ጉባኤው አዲሱን መዝሙር አብሮ ይዘምር።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2026)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ