የርዕስ ማውጫ
ግንቦት 15, 2009
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ሐምሌ 6-12, 2009
“ታላቁ የይሖዋ ቀን ቀርቧል”—ወደ ጉልምስና ግፉ
ገጽ 9
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 50 (123), 77 (174)
ሐምሌ 13-19, 2009
ገጽ 13
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 18 (42), 26 (56)
ሐምሌ 20-26, 2009
ገጽ 21
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 3 (6), 1 (3)
ሐምሌ 27–ነሐሴ 2, 2009
ገጽ 28
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 76 (172), 93 (211)
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ገጽ 9-17
የመጀመሪያው የጥናት ርዕስ፣ ክርስቲያናዊ ጉልምስና ላይ መድረስ አስፈላጊ የሆነበትን ምክንያት እንዲሁም ይህን ማድረግ የሚቻለው እንዴት እንደሆነ ያብራራል። ሁለተኛው የጥናት ርዕስ ደግሞ ክርስቲያን ወጣቶች ጉልምስና ላይ ለመድረስ በሚያደርጉት ጥረት የሚያጋጥሟቸውን ተፈታታኝ ሁኔታዎች በተሳካ ሁኔታ መወጣት የሚችሉት እንዴት እንደሆነ ያብራራል።
የጥናት ርዕስ 3 ገጽ 21-25
ቅዱሳን መጻሕፍትን በመመርመር መላእክት “የሕዝብ አገልጋዮች የሆኑ መናፍስት” በመሆን ኃላፊነታቸውን የሚወጡት እንዴት እንደሆነ እንማራለን። ይህ ርዕስ መላእክት በዛሬው ጊዜ የሚገኙትን ክርስቲያኖች ለመርዳት ምን እያከናወኑ እንዳሉ የሚያብራራ ከመሆኑም ሌላ ጻድቅ ከሆኑት ከእነዚህ መንፈሳዊ ፍጥረታት ምን ትምህርት እንደምናገኝ ይገልጻል።
የጥናት ርዕስ 4 ገጽ 28-32
ኢየሱስ ክርስቶስ ያዳምጡት ለነበሩት ሰዎች ያለማቋረጥ እንዲከተሉት ግብዣ አቅርቦላቸዋል። ይህ ርዕስ ክርስቶስን እንድንከተልና ይህንንም ይበልጥ በተሟላ ሁኔታ ማድረጋችንን እንድንቀጥል የሚያነሳሱንን አምስት ምክንያቶች ያብራራል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
ገጽ 3
የዚህ ሥርዓት ፍጻሜ ሲመጣ የት መገኘት ይኖርብሃል?
ገጽ 6
ገጽ 18
ባሎች፣ ፍቅር በማሳየት ረገድ ክርስቶስን ምሰሉ!
ገጽ 19
ገጽ 26