የኢየሱስ ምክር በእኛ ዘመንም ይጠቅማል?
“ሰዎች እንዲያደርጉላችሁ የምትፈልጉትን ነገር ሁሉ እናንተም አድርጉላቸው።”—ማቴዎስ 7:12
ኢየሱስ የሰጣቸውን ሌሎች ምክሮችም ተመልከት
ከዛሬ አልፈን ስለ ነገ ባለመጨነቅ ጭንቀትን መቀነስ እንችላለን።—ማቴዎስ 6:34
የበደሉንን ሰዎች ይቅር ልንል ይገባል።—ማቴዎስ 6:14, 15
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት jw.orgን ተመልከት።
© 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania