ጸሎታችንን የሚሰማ አለ?
“ጸሎት ሰሚ የሆንከው አምላክ ሆይ፣ ሁሉም ዓይነት ሰው ወደ አንተ ይመጣል።”—መዝሙር 65:2
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ጸሎት ምን ይላል?
እንዴት መጸለይ እንዳለብን ይነግረናል።—ማቴዎስ 6:7-13
አምላክ ከልብ ለምናቀርበው ልመና መልስ እንደሚሰጥ ይናገራል።—ማቴዎስ 7:7, 8
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት jw.orgን ተመልከት።
© 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania