የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sjj መዝ. 162
  • ልቤ ቃሉን ይጠማል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ልቤ ቃሉን ይጠማል
  • ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ለአገልግሎት መዘጋጀት
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ትምህርት 3
    መጽሐፍ ቅዱስ መማሪያዬ
  • ለአገልግሎት መዘጋጀት
    ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች
  • መጽሐፍ ቅዱስን መማሪያዬ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
sjj መዝ. 162

መዝሙር 162

ልቤ ቃሉን ይጠማል

በወረቀት የሚታተመው

(ማቴዎስ 5:3)

  1. 1. ሰው ሲፈጠር ከጥንቱ፣

    አኑሮለት መሻቱን።

    ይዋትታል በፍለጋ፣

    አምላኩን ሊጠጋ።

    እሱ መች ተሰውሮ፤

    ቅርብ ነበር ከድሮ።

    ራሱን ገልጦ፣ ቃሉን ሰጥቶ፣

    ተገኘልኝ ወዶ።

    (አዝማች)

    ለሱ፣ ’ኖራለሁ ለሱ፤

    ፈቅ አልልም ከትዛዙ።

    ስሙን አወድሳለሁ፣

    በሕይወት እስካለሁ።

    ልቤ ’ሱን ይሻል፤

    ቃሉን ይጠማል።

  2. 2. ቀን አልፎ ቀን ሲተካ፤

    ቃልህ አዲስ ነው ለካ!

    አልለየውም ከሐሳቤ፤

    ሆኗል የ’ለት ምግቤ።

    ዝም አልልም ፈጽሞ፣

    ቃልህ ተገኝቶ ደግሞ።

    ልክ እንደኔ ይደሰቱ፤

    ቅኖች ነፃ ይውጡ።

    (አዝማች)

    ለሱ፣ ’ኖራለሁ ለሱ፤

    ፈቅ አልልም ከትዛዙ።

    ስሙን አወድሳለሁ፣

    በሕይወት እስካለሁ።

    ልቤ ’ሱን ይሻል፤

    ቃሉን ይጠማል።

    ለሱ፣ ’ኖራለሁ ለሱ፤

    ፈቅ አልልም ከትዛዙ።

    ስሙን አወድሳለሁ፣

    በሕይወት እስካለሁ።

    ልቤ ’ሱን ይሻል፤

    ቃሉን ይጠማል።

    ለሱ፣ ’ኖራለሁ ለሱ፤

    ፈቅ አልልም ከትዛዙ።

    ስሙን አወድሳለሁ፣

    በሕይወት እስካለሁ።

    ልቤ ’ሱን ይሻል፤

    ቃሉን ይጠማል።

(በተጨማሪም መዝ. 1:1, 2፤ 112:1፤ 119:97፤ ኢሳ. 40:8፤ ማቴ. 5:6፤ 16:24፤ 2 ጢሞ. 4:4ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2026)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ