የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ
© 1996, 2006
WATCH TOWER BIBLE AND TRACT SOCIETY OF PENNSYLVANIA
የባለቤቱ መብት በሕግ የተጠበቀ ነው
አዘጋጆች
WATCHTOWER BIBLE AND TRACT SOCIETY OF NEW YORK, INC. Brooklyn, New York, U.S.A.
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። ይህ መጽሐፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
በ2012 ታተመ
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የተጠቀሱት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች በቀጥታ የተወሰዱ አይደሉም። ትንንሽ ልጆች የጥቅሶቹን ትርጉም መረዳት እንዲችሉ በቀላል አማርኛ ተገልጸዋል። በእያንዳንዱ ታሪክ መጨረሻ ላይ ያሉት ምዕራፍና ቁጥሮች ሐሳቡ የተወሰደበትን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ይጠቁማሉ።