የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g98 3/8 ገጽ 2
  • ገጽ 2

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ገጽ 2
  • ንቁ!—1998
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ስለ ማረጥ የተሻለ ግንዛቤ ማግኘት 3-11
  • ድህነት ለስርቆት ማሳበቢያ ሊሆን ይችላልን? 22
  • ልጆችን ወሲባዊ መጠቀሚያ ማድረግ—ዓለም አቀፍ ችግር ሆኗል 25
ንቁ!—1998
g98 3/8 ገጽ 2

ገጽ 2

ስለ ማረጥ የተሻለ ግንዛቤ ማግኘት 3-11

ማረጥ ምንድን ነው? የሚከሰተው መቼና ለምንድን ነው? ሴቶች ማረጥን መፍራታቸው ተገቢ ነውን? በዚህ ረገድ ችግሮች በሚከሰቱበት ጊዜ እንዴት መቋቋም ይችላሉ? ሌሎች እርዳታ ሊያበረክቱ የሚችሉት እንዴት ነው?

ድህነት ለስርቆት ማሳበቢያ ሊሆን ይችላልን? 22

አንዳንዶች ድሃ ስለሆንኩ የግድ መስረቅ አለብኝ ብለው ይከራከራሉ። መጽሐፍ ቅዱስ ይህን አመለካከት ይደግፋልን?

ልጆችን ወሲባዊ መጠቀሚያ ማድረግ—ዓለም አቀፍ ችግር ሆኗል 25

“ከማንኛውም ዓይነት ወንጀል የበለጠ አረመኔያዊና በጣም ዘግናኝ ወንጀል” ተብሎ ተጠርቷል። መፍትሔው ምንድን ነው?

[ምንጭ]

ሮቢን ሁድ:- General Research Division/The New York Public Library/Astor, Lenox and Tilden Foundations

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2026)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ