የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w24 ታኅሣሥ ገጽ 32
  • ታማኝ ሰዎች ስእለታቸውን ይፈጽማሉ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ታማኝ ሰዎች ስእለታቸውን ይፈጽማሉ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2024
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “ስእለትህን ፈጽም”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2017
  • ከባድ ዋጋ የሚያስከፍላቸውን ስእለት ፈጸሙ
    በድፍረት ከአምላክ ጋር ሂድ
  • በይሖዋ ላይ እምነት ማሳደር የእሱን ሞገስ ያስገኛል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2016
  • የአንባብያን ጥያቄዎች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2002
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2024
w24 ታኅሣሥ ገጽ 32

የጥናት ፕሮጀክት

ታማኝ ሰዎች ስእለታቸውን ይፈጽማሉ

መሳፍንት 11:30-40⁠ን አንብብ፤ ከዚያም ስለ ዮፍታሔና ስለ ሴት ልጁ ከሚገልጸው ዘገባ ስእለት መፈጸምን በተመለከተ ምን ትምህርት እንደምናገኝ ለማስተዋል ሞክር።

አውዱን መርምር። ታማኝ የሆኑ እስራኤላውያን ለይሖዋ ስለሚገቡት ስእለት ምን ይሰማቸው ነበር? (ዘኁ. 30:2) ዮፍታሔና ልጁ በይሖዋ ላይ እምነት እንዳላቸው ያሳዩት እንዴት ነው?—መሳ. 11:9-11, 19-24, 36

በጥልቀት ምርምር አድርግ። ዮፍታሔ ስእለቱን የተሳለው ምን በአእምሮው ይዞ ሊሆን ይችላል? (w16.04 7 አን. 12) ስእለቱን ለመፈጸም እሱም ሆነ ልጁ የትኞቹን መሥዋዕቶች ከፍለዋል? (w16.04 7-8 አን. 14-16) በዛሬው ጊዜ ክርስቲያኖች ምን ዓይነት ስእለቶችን ሊሳሉ ይችላሉ?—w17.04 5-8 አን. 10-19

ትምህርቱን ለማስተዋል ሞክር። ራስህን እንዲህ እያልክ ጠይቅ፦

  • ‘ራሴን ስወስን የተሳልኩትን ስእለት መፈጸም የምችለው እንዴት ነው?’ (w20.03 13 አን. 20)

  • ‘ይሖዋን ይበልጥ በተሟላ ሁኔታ ለማገልገል ስል የትኞቹን መሥዋዕቶች መክፈል እችላለሁ?’

  • ‘የጋብቻ ስእለቴን ለመፈጸም ያለኝን ቁርጠኝነት ማጠናከር የምችለው እንዴት ነው?’ (ማቴ. 19:5, 6፤ ኤፌ. 5:28-33)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2026)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ