መስከረም ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ መስከረም 2017 የመግቢያ ናሙናዎች ከመስከረም 4-10 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሕዝቅኤል 42-45 ንጹሑ አምልኮ መልሶ ተቋቋመ! ክርስቲያናዊ ሕይወት ንጹሑን አምልኮ ከፍ አድርገህ የምትመለከተው ለምንድን ነው? ከመስከረም 11-17 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሕዝቅኤል 46-48 እስራኤላውያን ወደ አገራቸው ሲመለሱ ያገኟቸው በረከቶች ከመስከረም 18-24 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዳንኤል 1-3 ለይሖዋ ታማኝ መሆን ወሮታ ያስገኛል ክርስቲያናዊ ሕይወት ትክክል ያልሆነ ነገር ለማድረግ ስትፈተኑ ታማኝ ሁኑ ክርስቲያናዊ ሕይወት የቅርብ ዘመድ በሚወገድበት ጊዜ ታማኝ ሁኑ ከመስከረም 25–ጥቅምት 1 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዳንኤል 4-6 ይሖዋን ሁልጊዜ ታገለግላለህ? ክርስቲያናዊ ሕይወት ይሖዋን ሁልጊዜ እንዲያገለግሉ አሠልጥኗቸው