የካቲት ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ፣ የካቲት 2017 የአቀራረብ ናሙናዎች የካቲት 6-12 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኢሳይያስ 47-51 ይሖዋን መታዘዝ በረከት ያስገኛል የካቲት 13-19 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኢሳይያስ 52-57 ክርስቶስ ስለ እኛ መከራ ተቀብሏል ክርስቲያናዊ ሕይወት ልጆቻችሁ በፈጣሪ ላይ የማይናወጥ እምነት እንዲያዳብሩ እርዷቸው የካቲት 20-26 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኢሳይያስ 58-62 ‘ይሖዋ በጎ ፈቃድ የሚያሳይበትን ዓመት አውጁ’ ክርስቲያናዊ ሕይወት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎቻችንን በአግባቡ ተጠቀሙባቸው የካቲት 27–መጋቢት 5 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኢሳይያስ 63-66 አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር ታላቅ ደስታ ያስገኛሉ ክርስቲያናዊ ሕይወት በተስፋችሁ ደስ ይበላችሁ