መስከረም ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ መስከረም 2020 የውይይት ናሙናዎች ከመስከረም 7-13 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፀአት 23–24 ብዙኃኑን አትከተሉ ክርስቲያናዊ ሕይወት የሐሰት ወሬ እንዳታሰራጩ ተጠንቀቁ ከመስከረም 14-20 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፀአት 25–26 የማደሪያ ድንኳኑ ዋነኛ ዕቃ ከመስከረም 21-27 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፀአት 27–28 ከካህናቱ ልብስ ምን ትምህርት እናገኛለን? ክርስቲያናዊ ሕይወት በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—በካሜራ ወይም በኢንተርኮም አማካኝነት መመሥከር ከመስከረም 28–ጥቅምት 4 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፀአት 29–30 ለይሖዋ የሚሰጥ መዋጮ ክርስቲያናዊ ሕይወት ጊዜያችሁንና ጉልበታችሁን መስጠት ትችላላችሁ?