ኅዳር ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ፣ ኅዳር-ታኅሣሥ 2023 ከኅዳር 6-12 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት “ሰው ከሞተ በኋላ ዳግመኛ በሕይወት ሊኖር ይችላል?” ክርስቲያናዊ ሕይወት “የተወሰነ ገንዘብ ያስቀምጥ” ከኅዳር 13-19 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ሌሎችን ስናጽናና ምን ማድረግ እንደሌለብን ከኤሊፋዝ እንማራለን ከኅዳር 20-26 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት የእምነት ባልንጀሮቻችሁን ፈጽሞ አትተዉአቸው ክርስቲያናዊ ሕይወት በቤቴል ያሉትን ለማጽናናት የተደረገ ዝግጅት ከኅዳር 27–ታኅሣሥ 3 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ጽድቅ የሚለካው በሀብት ብዛት አይደለም ክርስቲያናዊ ሕይወት “ባሏችሁ ነገሮች ረክታችሁ ኑሩ” ከታኅሣሥ 4-10 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት “ሰው አምላክን ሊጠቅመው ይችላል?” ክርስቲያናዊ ሕይወት ወላጆች—ልጆቻችሁ ይሖዋን ማስደሰት የሚችሉት እንዴት እንደሆነ አስተምሯቸው ከታኅሣሥ 11-17 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ንጹሕ አቋምን ለመጠበቅ ፍጹም መሆን አያስፈልግም ክርስቲያናዊ ሕይወት በአስተሳሰብ ንጹሕ አቋምን መጠበቅ ከታኅሣሥ 18-24 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት እንደ ኢዮብ ዓይነት ስም አትርፈሃል? ክርስቲያናዊ ሕይወት ላተረፍነው መልካም ስም እኔ እያበረከትኩ ያለሁት አስተዋጽኦ ከታኅሣሥ 25-31 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ኢዮብ የሥነ ምግባር ንጽሕናውን የጠበቀው እንዴት ነው? ክርስቲያናዊ ሕይወት የብልግና ምስሎችን መመልከት መጥፎ የሆነው ለምንድን ነው? በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር የውይይት ናሙናዎች