የግርጌ ማስታወሻ c ጥልቅ ማስተዋል ፊት ለፊት ከሚታየው ነገር አልፎ የማየት ችሎታን ያመለክታል። ይህ ባሕርይ አንድ ሰው የሆነ ነገር የተናገረበትን ወይም ያደረገበትን ምክንያት ለመረዳት ያግዘናል።