የግርጌ ማስታወሻ a የውኃ ማስተላለፊያ መስመሮችን ለመጀመሪያ ጊዜ የሠሩት ሮማውያን አይደሉም። የጥንቶቹ ሕንዶች፣ አሦራውያን፣ ግብፃውያን እና ፋርሳውያን በዚህ ረገድ ይቀድሟቸዋል።