የሰው ልጆች መከራና ሐዘን አንድ ቀን ያበቃ ይሆን?
አምላክ “እንባን ሁሉ ከዓይናቸው ያብሳል፤ ከእንግዲህ ወዲህ ሞት አይኖርም፤ ሐዘንም ሆነ ጩኸት እንዲሁም ሥቃይ ከእንግዲህ ወዲህ አይኖርም።”—ራእይ 21:4
መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን . . .
ችግር የሚያመጣብን አምላክ አይደለም።—ያዕቆብ 1:13
ችግር ሲደርስብን ያዝናል፤ እንዲሁም ከሚያስጨንቁን ነገሮች ይገላግለናል።—መዝሙር 34:17-19
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት jw.orgን ተመልከት።
© 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania