ንድፍ አውጪ አለው?
የቀጭኔዎች የደም ዝውውር ሥርዓት
ከየብስ ፍጥረታት ሁሉ በጣም ረጅሙ ቀጭኔ ነው። ቀጭኔዎች በጣም ረጅም እንደመሆናቸው መጠን የደም ግፊታቸው ከፍተኛ ባይሆን ኖሮ በሕይወት ሊቀጥሉ አይችሉም ነበር። ታዲያ ሰውነታቸው ይህን ከፍተኛ የደም ግፊት የሚቆጣጠረው እንዴት ነው?
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።