የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ኅዳር ገጽ 8
  • ከታኅሣሥ 5-11

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከታኅሣሥ 5-11
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ኅዳር ገጽ 8

ከታኅሣሥ 5-11

2 ነገሥት 13-15

  • መዝሙር 127 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “በሙሉ ልብ መሥራት የተትረፈረፈ በረከት ያስገኛል”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 2ነገ 13:20, 21—ይህ ተአምር እንደ ቅዱስ ተደርገው ለሚታዩ ነገሮች ክብር መስጠት እንዳለብን ያሳያል? (w05 8/1 11 አን. 3)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ነገ 13:20–14:7 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት። (th ጥናት 1)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ) ለዘላለም በደስታ ኑር! በተባለው ብሮሹር ምዕራፍ 01⁠ን ተጠቅመህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 20)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) km 8/03 1—ጭብጥ፦ መንፈስን የሚያድስ ሥራ። (th ጥናት 11)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 30

  • “ይሖዋ በትጋት የምናከናውነውን ሥራ አይረሳም”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ይሖዋ አይረሳም የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (5 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 30

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 151 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2026)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ