የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ሐምሌ ገጽ 11
  • ከነሐሴ 15-21

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከነሐሴ 15-21
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ሐምሌ ገጽ 11

ከነሐሴ 15-21

1 ነገሥት 5–6

  • መዝሙር 122 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “እጃቸው ብቻ ሳይሆን ልባቸውም በግንባታ ሥራው ተካፍሏል”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 1ነገ 6:1—ይህ ጥቅስ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያሳየናል? (g 5/12 17 ሣጥን)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ነገ 5:1-12 (th ጥናት 12)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር የጀርባ ሽፋን ተጠቅመህ ውይይት ጀምር። ሌላ ጊዜ ተመልሰህ በምዕራፍ 01 ርዕስ ላይ የቀረበውን ጥያቄ ለመመለስ ቀጠሮ ያዝ። (th ጥናት 11)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለው ብሮሹር ለተበረከተለት ሰው ተመላልሶ መጠየቅ አድርግ፤ እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት እንደምናስጠና አሳየው። (th ጥናት 2)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 06 ነጥብ 5 (th ጥናት 9)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 91

  • በስብሰባ አዳራሾች ግንባታ ወቅት የይሖዋን እጅ ማየት፦ (15 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ በማይክሮኔዥያ የተካሄዱ የስብሰባ አዳራሽ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ይሖዋ እንደባረካቸው የሚያሳዩ አንዳንድ ተሞክሮዎችን ጥቀሱ። በቲኦክራሲያዊ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ መንፈስ ቅዱስ ምን ሚና ይጫወታል? እናንተ በተካፈላችሁባቸው ቲኦክራሲያዊ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የይሖዋን በረከት የተመለከታችሁት እንዴት ነው?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 16

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 20 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2026)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ