የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ኅዳር ገጽ 10
  • ከታኅሣሥ 6-12

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከታኅሣሥ 6-12
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ኅዳር ገጽ 10

ከታኅሣሥ 6-12

መሳፍንት 6–7

  • መዝሙር 38 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “በል ባለህ ኃይል ሂድ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • መሳ 6:27—ጌድዮን ከተወው ምሳሌ ለአገልግሎታችን የሚጠቅም ምን ትምህርት እናገኛለን? (w05 1/15 26 አን. 6)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) መሳ 6:1-16 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መመሥከር፦ መጽሐፍ ቅዱስ—ሮም 15:4 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።

  • መመሥከር፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት። (th ጥናት 6)

  • መመሥከር፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት፤ የዚህን ብሮሹር ኤሌክትሮኒክ ቅጂ እንዴት ማግኘት እንደሚቻል ለግለሰቡ አሳየው። (th ጥናት 15)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 104

  • “በጣም ከባድ የሆነን ሥራ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ መወጣት”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። “የአዲሲቱ ዓለም ማኅበር በሥራ ላይ” የተባለውን ፊልም ማዘጋጀት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 17 አን. 1-8፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 8 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2026)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ