የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ሐምሌ ገጽ 3
  • ከሐምሌ 9-15

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሐምሌ 9-15
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ሐምሌ ገጽ 3

ከሐምሌ 9-15

ሉቃስ 8-9

  • መዝሙር 13 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “የኢየሱስ ተከታይ ለመሆን ምን ያስፈልጋል?”፦ (10 ደቂቃ)

    • ሉቃስ 9:57, 58—ኢየሱስን የሚከተሉ ሰዎች እምነታቸውን በይሖዋ ላይ መጣል አለባቸው (it-2-E 494)

    • ሉቃስ 9:59, 60—ኢየሱስን የሚከተሉ ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ ለአምላክ መንግሥት ቅድሚያ መስጠት አለባቸው (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች)

    • ሉቃስ 9:61, 62—ኢየሱስን የሚከተሉ ሰዎች በዓለም ውስጥ ያሉት ነገሮች ትኩረታቸውን እንዲከፋፍሉት መፍቀድ የለባቸውም (nwtsty ሚዲያ፤ w12 4/15 15-16 አን. 11-13)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ሉቃስ 8:3—እነዚህ ክርስቲያኖች ኢየሱስንና ሐዋርያቱን “ያገለግሏቸው” የነበሩት እንዴት ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ሉቃስ 9:49, 50—ኢየሱስ፣ በዚህ ዘገባ ላይ የተጠቀሰው ግለሰብ ተከታዩ ባይሆንም አጋንንት እንዳያስወጣ ያልከለከለው ለምንድን ነው? (w08 3/15 31 አን. 3)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሉቃስ 8:1-15

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w12 3/15 27-28 አን. 11-15—ጭብጥ፦ ለአምላክ መንግሥት ስንል የከፈልነው ማንኛውም መሥዋዕትነት ሊያስቆጨን ይገባል?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 124

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (15 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 19 አን.10-16፣ እና “ሳምራውያን እነማን ነበሩ?” የሚለው ሣጥን

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 60 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2026)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ