የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ሰኔ ገጽ 2
  • ከሰኔ 4-10

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሰኔ 4-10
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ሰኔ ገጽ 2

ከሰኔ 4-10

ማርቆስ 15-16

  • መዝሙር 95 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ኢየሱስ ትንቢቶች ፍጻሜያቸውን እንዲያገኙ አድርጓል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ማር 15:3-5—ክስ ሲሰነዘርበት ምንም መልስ አልሰጠም

    • ማር 15:24, 29, 30—ሰዎች በልብሶቹ ላይ ዕጣ ተጣጥለዋል እንዲሁም አፊዘውበታል (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች—ማር 15:24, 29)

    • ማር 15:43, 46—ከሀብታሞች ጋር ተቀብሯል (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ—ማር 15:43)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ማር 15:25—ኢየሱስ እንጨት ላይ የተሰቀለበትን ሰዓት በሚገልጹት ዘገባዎች መካከል ልዩነት የተፈጠረው ለምን ሊሆን ይችላል? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ማር 16:8—አዲስ ዓለም ትርጉም በማርቆስ ወንጌል ላይ ረጅሙንም ሆነ አጭሩን መደምደሚያ ያላካተተው ለምንድን ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማር 15:1-15

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jl ትምህርት 2

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 63

  • “የክርስቶስን ፈለግ በጥብቅ ተከተሉ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ትልቁ ነገር የይሖዋ ስም ነው የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 15

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 74 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2026)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ