የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 12/15 ገጽ 4
  • የመስክ አገልግሎት ጎላ ያሉ ገጽታዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የመስክ አገልግሎት ጎላ ያሉ ገጽታዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
km 12/15 ገጽ 4

የመስክ አገልግሎት ጎላ ያሉ ገጽታዎች

በ2015 ከተካሄደው የአቅኚነት አገልግሎት ትምህርት ቤት ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ስንገልጽላችሁ ደስ ይለናል። ነሐሴ 2015 በሰባት ከተሞች ውስጥ ማለትም በሶዶ፣ በሻሸመኔ፣ በአለታ ወንዶ፣ በአርባ ምንጭ፣ በአዲስ አበባ፣ በአዳማና በጅማ 15 ትምህርት ቤቶች ተካሂደው ነበር። ወደ 465 የሚጠጉ አቅኚዎች በትምህርት ቤቱ መካፈል ችለዋል። ከእነዚህ መካከል 176 የሚያህሉት በትምህርት ቤቱ ለሁለተኛ ጊዜ የመካፈል አጋጣሚ ያገኙ ተሞክሮ ያላቸው አቅኚዎች ናቸው።

የበላይ አካሉ ባደረገው ፍቅር የተንጸባረቀበት ዝግጅት የተነሳ የቤቴል ቤተሰብ አባላትም በዚህ ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ በትምህርት ቤቱ መካፈል ችለዋል። ሁሉም ለዚህ አዲስ ዝግጅት ምስጋናቸውን ገልጸዋል።

ይህ ትምህርት ቤት አቅኚዎች ‘አገልግሎታቸውን በተሟላ ሁኔታ’ እንዲፈጽሙ ይረዳቸዋል የሚል እምነት አለን።—2 ጢሞ. 4:5

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2026)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ