ገጽ ሠላሳ ሁለት
በጠና የታመመን ወዳጅህን ለማበረታታት ምን ማድረግ ትችላለህ? ከገጽ 10-13 ተመልከት።
ሐና ማን ናት? በአምላክ ላይ ያላት እምነት ጣውንቷ የምትፈጽምባትን የሚያበሳጭ ድርጊት እንድትቋቋም የረዳት እንዴት ነው? ከገጽ 14-18 ተመልከት።
ከመጽሐፍ ቅዱስ ንባብህ ጥቅም ለማግኘት ምን ማድረግ ትችላለህ? ከገጽ 19-21 ተመልከት።
አምላክ መጀመሪያ አለው? ገጽ 28ን ተመልከት።
አምላክ ልባችንን የሚመለከተው ምን ለማየት ነው? ገጽ 29ን ተመልከት።