ገጽ ሠላሳ ሁለት
◼ ሁሉም ሃይማኖቶች ወደ አምላክ ያደርሳሉ? ገጽ 3ን ተመልከት።
◼ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ፍቺ ምን ያስተምራል? ገጽ 5ን ተመልከት።
◼ ሃይማኖት በፖለቲካ ውስጥ መግባት ይኖርበታል? ከገጽ 7-8ን ተመልከት።
◼ ባልና ሚስት ከገንዘብ ጋር በተያያዘ በመካከላቸው የሚነሳውን አለመግባባት መፍታት የሚችሉበት አንደኛው መንገድ ምንድን ነው? ከገጽ 11-12ን ተመልከት።
◼ ሁሉም ጥሩ ሰዎች ወደ ሰማይ ይሄዳሉ? ከገጽ 22-23ን ተመልከት።
◼ የይሖዋ ምሥክሮች ዓለም አቀፉን የስብከት ሥራ ለማከናወን የሚያስፈልጋቸውን ገንዘብ የሚያገኙት እንዴት ነው? ገጽ 30ን ተመልከት።