ክፍል 2
“ልጄ ይህ ነው”
መጥምቁ ዮሐንስ አገልግሎቱን ጀመረ (gnj 2 00:00-01:01)
ዮሐንስ ስለ ብርሃኑ መሠከረ (gnj 2 01:01-01:35)
ዮሐንስ ስለ ጥምቀት ሰበከ (gnj 2 01:46-10:36)
የኢየሱስ ጥምቀት (gnj 2 10:36-15:04)
መንፈስ ኢየሱስን ወደ ምድረ በዳ መራው (gnj 2 15:05-15:50)
የኢየሱስ ክርስቶስ የትውልድ ሐረግ (gnj 2 15:50-21:03)
ኢየሱስ የዲያብሎስን ፈተናዎች ተቋቋመ (gnj 2 21:03-26:02)
ዮሐንስ እሱ ክርስቶስ ሳይሆን በምድረ በዳ የሚጮኸው ሰው እንደሆነ በግልጽ ተናገረ (gnj 2 26:02-29:36)
ዮሐንስ “የአምላክ በግ” በማለት ኢየሱስን ለሰው ዘር አስተዋወቀ (gnj 2 29:36-30:31)
ዮሐንስ መንፈስ በኢየሱስ ላይ እንደወረደ ምሥክርነት ሰጠ፤ በመንፈስ ቅዱስ ስለመጠመቅም አስቀድሞ ተናገረ (gnj 2 30:31-31:20)
የዮሐንስ ደቀ መዛሙርት ኢየሱስን ተከተሉት (gnj 2 31:20-32:41)
እንድርያስ ወንድሙን ጴጥሮስን ወደ ኢየሱስ መራው (gnj 2 32:41-33:51)
ፊልጶስ እና ናትናኤል የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ሆኑ (gnj 2 33:51-36:53)
በገሊላ በምትገኘው በቃና በነበረ የሠርግ ድግስ ላይ ኢየሱስ ውኃውን ወደ ወይን ጠጅ ቀየረ (gnj 2 36:54-45:29)
ኢየሱስ በኢየሩሳሌም ያለውን ቤተ መቅደስ ለመጀመሪያ ጊዜ አነጻ (gnj 2 45:30-50:05)
ኢየሱስ ቤተ መቅደሱን በሦስት ቀን ውስጥ እንደሚያነሳው ተቃዋሚ ለነበሩት አይሁዳውያን ተናገረ (gnj 2 50:06-51:13)
ብዙዎች ኢየሱስ የሚያከናውናቸውን ተአምራዊ ምልክቶች ሲያዩ አመኑበት (gnj 2 51:13-52:45)