የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር—2026
የዓመት ጥቅስ “መንፈሳዊ ነገሮችን የተጠሙ ደስተኞች ናቸው።”—ማቴዎስ 5:3
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። ጽሑፉ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በጽሑፉ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ ቡክሌት ዓለም አቀፋዊ ይዘት ስላለው የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ሰኔ 2025 ታተመ
Amharic (es26-AM)
© 2025
WATCH TOWER BIBLE AND TRACT SOCIETY OF PENNSYLVANIA