2025 አጠቃላይ ድምር
የይሖዋ ምሥክሮች ቅርንጫፍ ቢሮዎች፦ 84
ሪፖርቱ ውስጥ የተካተቱ አገሮች ብዛት፦ 241
አጠቃላይ ጉባኤዎች፦ 119,652
በዓለም ዙሪያ በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ፦ 20,635,015
በዓለም ዙሪያ በመታሰቢያው በዓል ላይ ከቂጣውና ከወይን ጠጁ የወሰዱ፦ 24,576
ከፍተኛ የአስፋፊዎችa ቁጥር፦ 9,205,326
አማካይ ወርሃዊ የአስፋፊዎች ቁጥር፦ 9,047,083
በ2024 ላይ ጭማሪ በመቶኛ፦ 2.5
አጠቃላይ ተጠማቂዎችb፦ 304,643
አማካይ ወርሃዊ የዘወትር አቅኚዎችc ቁጥር፦ 1,743,567
አማካይ ወርሃዊ የረዳት አቅኚዎች ቁጥር፦ 864,870
አማካይ ወርሃዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችd ቁጥር፦ 7,603,182
የ2025 የአገልግሎት ዓመት ከመስከረም 1, 2024 እስከ ነሐሴ 31, 2025 ያለውን ጊዜ ይሸፍናል።
a አስፋፊ የሚባለው የአምላክን መንግሥት ምሥራች የሚያስፋፋ ወይም የሚሰብክ ክርስቲያን ነው። (ማቴዎስ 24:14) የአስፋፊዎች ቁጥር እንዴት እንደሚሰላ የተሟላ ማብራሪያ ለማግኘት “በዓለም ዙሪያ ምን ያህል የይሖዋ ምሥክሮች አሉ?” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።
b አንድ ሰው ተጠምቆ የይሖዋ ምሥክር ለመሆን ሊወስዳቸው ስለሚገቡት እርምጃዎች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት “የይሖዋ ምሥክር መሆን የምችለው እንዴት ነው?” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።
c አቅኚ የሚባለው ምሥራቹን በመስበኩ ሥራ በየወሩ የተወሰነ ሰዓት ለማሳለፍ ፈቃደኛ የሆነና ጥሩ አርዓያ ተደርጎ የሚታይ የተጠመቀ የይሖዋ ምሥክር ነው።
d ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት “የይሖዋ ምሥክሮች የሚሰጡት የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርስ ምን ይመስላል?” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።