አምላክ ሁሉንም ሃይማኖቶች ይቀበላል?
“ወደ ሕይወት የሚወስደው [መንገድ] ቀጭን ነው፤ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው።”—ማቴዎስ 7:14
መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው . . .
አምላክ የማይደሰትባቸው ሃይማኖቶች አሉ።—ማቴዎስ 7:21-23፤ ማርቆስ 7:6-8
በእውነተኛ ክርስቲያኖች መካከል ፍቅርና ሰላም አለ።—ሚክያስ 4:3፤ ዮሐንስ 13:35
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት jw.orgን ተመልከት።
© 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania