በሞት ያጣናቸውን ሰዎች እንደገና እናገኛቸው ይሆን?
‘በመታሰቢያ መቃብር ያሉ ሁሉ ድምፁን ሰምተው የሚወጡበት ሰዓት ይመጣል።’—ዮሐንስ 5:28, 29
መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን . . .
አምላክ በሞት ያጣናቸውን ቤተሰቦቻችንንና ወዳጆቻችንን ወደፊት ከሞት ያስነሳቸዋል።—የሐዋርያት ሥራ 24:15
ከሞት ተነስተው በሕይወት ሲኖሩ ለማየት ይናፍቃል።—ኢዮብ 14:13-15
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት jw.orgን ተመልከት።
© 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania