የአምላክ መንግሥት ለችግሮቻችን ምን መፍትሔ ይሰጣል?
“ክፉዎች አይኖሩም፤ . . . የዋሆች ግን ምድርን ይወርሳሉ።”—መዝሙር 37:10, 11
መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው የአምላክ መንግሥት . . .
ሰማይ ላይ ያለ እውነተኛ መስተዳድር ነው።—ዳንኤል 2:44፤ 7:14
የሰው ልጆች የሚያስፈልጓቸውን ነገሮች በሙሉ ያሟላል።—ኢሳይያስ 65:21-23
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት jw.orgን ተመልከት።
© 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania