ቤተሰብ በሰላምና በደስታ እንዲኖር ምን ማድረግ ይቻላል?
“እያንዳንዱ ራሱን እንደሚወድ ሁሉ ሚስቱንም ይውደድ፤ [እንዲሁም] ሚስት ባሏን በጥልቅ ታክብር።”—ኤፌሶን 5:33
መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው . . .
ባልና ሚስት ለትዳራቸው ታማኝ መሆን አለባቸው።—ማቴዎስ 19:4-6
ወላጆቻቸውን የሚያከብሩና የሚታዘዙ ልጆች ጥሩ ሕይወት ይኖራቸዋል።—ኤፌሶን 6:1-3
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት jw.orgን ተመልከት።
© 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania