ጤናማና ደስተኛ ሆነን ለዘላለም መኖር እንችላለን?
“ጻድቃን ምድርን ይወርሳሉ፤ በእሷም ላይ ለዘላለም ይኖራሉ።”—መዝሙር 37:29
መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው ወደፊት . . .
ሁሉም ሰው ሙሉ በሙሉ ጤነኛ ይሆናል።—ኢሳይያስ 33:24፤ 35:5, 6
ምድራችን ከብክለት ጸድታ ገነት ትሆናለች።—ኢሳይያስ 35:1, 2፤ ራእይ 11:18
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት jw.orgን ተመልከት።
© 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania