የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር—2021
የዓመት ጥቅስ “ሳትረበሹ፣ ተማምናችሁ በመኖር ብርቱ መሆናችሁን ታሳያላችሁ።”—ኢሳይያስ 30:15
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። ጽሑፉ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በጽሑፉ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ ቡክሌት ዓለም አቀፋዊ ይዘት ስላለው የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ሐምሌ 2020 ታተመ
Amharic (es21-AM)
© 2020
WATCH TOWER BIBLE AND TRACT SOCIETY OF PENNSYLVANIA