የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
የይሖዋን ፈቃድ ለማድረግ የተደራጀ ሕዝብ
“አምላኬ ሆይ፣ ፈቃድህን ማድረግ ያስደስተኛል።”—መዝ. 40:8
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። ይህ መጽሐፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሐፉ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት በዘመናዊ ቋንቋ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው።
ይህ መጽሐፍ ዓለም አቀፋዊ ይዘት ስላለው የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው።
ታኅሣሥ 2021 ታተመ
Amharic (od-AM)
© 2005, 2017, 2019
WATCH TOWER BIBLE AND TRACT SOCIETY OF PENNSYLVANIA