በወረቀት የሚታተመው መቅድም አምላክ አፍቃሪ አባት ነው። 1 ጴጥሮስ 5:6, 7 አምላክ ‘ወደ እኔ ኑ። አዳምጡ፤ በሕይወትም ትኖራላችሁ’ ብሎናል። ኢሳይያስ 55:3