የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 11
  • የይሖዋን ልብ ማስደሰት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የይሖዋን ልብ ማስደሰት
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የይሖዋን ልብ ማስደሰት
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ልቤ ቃሉን ይጠማል
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ምን ይሰማሃል?
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ምን ይሰማሃል?
    ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 11

መዝሙር 11

የይሖዋን ልብ ማስደሰት

በወረቀት የሚታተመው

(ምሳሌ 27:11)

1. አምላክ ቃል ገባን፣ ወሰንን፤

ለመፈጸም ፈቃድህን።

ስንመራ በጥበብህ፣

በኛ ደስ ይሰኛል ልብህ።

2. ምድር ያለው ታማኝ ባሪያህ፣

ያውጃል ታላቅ ስምህን፤

በጊዜው ይመግበናል፤

ለሥራህ ያስታጥቀናል።

3. ’ባክህ ስጠን መንፈስህን፤

እንድንኖር ታማኝ ሆነን፤

ከልብ እንድናወድስህ፣

ሁሌም ደስ እንድናሰኝህ።

(በተጨማሪም ማቴ. 24:45-47⁠ን፣ ሉቃስ 11:13⁠ን እና ሉቃስ 22:42⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2026)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ