የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
ስንሞት ምን እንሆናለን?
በ2007 ታተመ
ይህ ጽሑፍ በፈቃደኝነት በሚሰጡ መዋጮዎች አማካኝነት በዓለም ዙሪያ የሚካሄደውን መጽሐፍ ቅዱስን የማስተማር ሥራ ለማገዝ ተብሎ የተዘጋጀ ነው።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር የተጠቀሱት ጥቅሶች ከ1954 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ እትም የተወሰዱ ናቸው። ከጥቅስ ቀጥሎ “NW ” ሲባል ጥቅሱ የተወሰደው በዘመናዊ እንግሊዝኛ ከተዘጋጀው ባለማጣቀሻ የአዲስ ዓለም የቅዱሳን መጻሕፍት ትርጉም መሆኑን ያመለክታል
የፎቶግራፎቹ ምንጮች፦
ገጽ 2:- የረቢ የቀብር ሥርዓት:- ©Brian Hendler 1995. የባለቤቱ መብት የተጠበቀ ነው፤
ገጽ 6:- የግብጻውያን ኪነ ጥበብ:- Copyright British Museum;
ገጽ 7:- ሶቅራጥስ:- The Metropolitan Museum of Art, Catharine Lorillard Wolfe Collection, Wolfe Fund, 1931. ©The Metropolitan Museum of Art, 1995;
ገጽ 13:- ፓርቴኖን:- Larry Lee/H. Armstrong Roberts;
ገጽ 14:- ታላቁ እስክንድር:- Musei Capitolini, Roma;
ገጽ 15:- ኦሪጀን:- Culver Pictures; ቅዱስ ኦውግስቲን:- From the book Great Men and Famous Women;
ገጽ 16:- አቪሴና፣ አቬሮዊዝ:- Culver Pictures;
ገጽ 17:- ሲኦል:- Picture Book of Devils, Demons and Witchcraft/Ernst and Johanna Lehner/Dover;
ገጽ 20:- አዞ:- By courtesy of Australian International Public Relations; ድብ:- Courtesy of the Zoological Society of San Diego